Posts

How to Fix Laptop Touchpad Not Working (5 Fixing Methods)🤔

⏩ If your touchpad stops working while you’re watching a movie, or in any other situation you can end up standing.😑😩 ✅ But don’t start training yourself to use Windows with only a keyboard just yet.😳 First Watch our tips on how to fix a laptop touchpad.😯😎 @Computer_Android_tricks 1⃣ Re-Enable Your Touchpad While you're increasing or decreasing your laptop brightness or volume, you may touch the mouse disable or unable button which is found on the button F4 on most laptop computers, so what you have to do is touch F4 button similarly you use to touch to adjust your brightness and volume. 2⃣ Remove Other Mouse Drivers Some mouse drivers disable your touchpad automatically to unable it, so you have to Go to Device Manager >> click the arrow next to “Mice and other pointing devices” >> right-click and uninstall mouse one by one until your laptop touchpad starts working again. 3⃣ Update or Roll Back Touchpad Driver Go to device manager and right-click your touchpad in t...

ብዙ ጊዜ በinbox ለምትጠይቁ ጥያቄዎች (FAQ

 ‍  ‍ 🔸ብዙ ጊዜ በinbox ለምትጠይቁ ጥያቄዎች (FAQ)   ⚪️ በምንድነው ሚከፍለው YouTube?   ✔️ YouTube ሚከፍለው የሰራቹሁትን በየወሩ በባንክ አካውንታቹ ቀጥታ ወይም በWestern Union ነው (Western Union በ2021 ሚቋረጥ ቢሆንም)፡፡       ⚪️ በስንት ተመልካች ስንት ይከፈላል? ✔️ ከቻናል ቻናል ይለያያል፤ የተመልካቾች ቦታ፣ የቪድዮ ርዝመት እና ሌሎች፡ነገሮችም ይወስኑታል ስለዚህ በዚህ ያህል ቪው ይሄን ያህል ማለት አይቻልም፡፡   ⚪️ ሰብስክራይበር ምን ያደርጋል?   ✔️ በርካታ ሰብስክራይበር አላቹ ማለት አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለማየት ሚፍልጉ በርካታ ሰዎች አሉ ማለት ነው፤ ስለዚህ አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለሰብስከራይበር ይደርሳል ያ ማለት ደሞ ቪው ይጨምራል ያ ማለት ደሞ ብር ይጨምራል፡፡   ⚪️ የኔ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ አልቻልም?   ✔️ Copyright የናንተ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ ቻናላቹን ሊያስዘጋባቹ ይችላል፤ ድሮ ብዙ  ቻናሎች የራሳቸው ባልሆነ ቪድዮ ብዙ ብር ሰርተዋል አሁን ግን ቻናላቹ ብር ለመስራት ከመለቀቁ በፊት ምን ዓይነት ቪድዮ እንደምትለቁ ይታያል ስለዚህ የሰው ቪድዮ በመልቀቅ ብር መስራት እንደማይቻል ሆንዋል!! ✅YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን? ➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ ከታች ያለውን ሊንክ ውስጥ ገብተው "Subscribe" የሚለውን #መንካት ብቻ😜 / Facebook ላይ ፎቶ like👍 ማድረግ ያህል ቀላል ነው። ➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የG...

How to Reset EPSON L382 Printer Without Software?

1⃣ Turn the printer off. 2⃣ Press and hold the reset button which is on the back of the printer using a paper clip or tip of a pen. 3⃣ Turn on the printer by holding the Power & reset button and continue to hold both the buttons. 4⃣ Wait for 5 seconds and a warning sheet will print. Release the reset button. 5⃣ After 5 seconds, another sheet will print which will show the IP address of the printer.

ብዙ ጊዜ በinbox ለምትጠይቁ ጥያቄዎች (FAQ)

 ‍  ⚪️ በምንድነው ሚከፍለው YouTube?   ✔️ YouTube ሚከፍለው የሰራቹሁትን በየወሩ በባንክ አካውንታቹ ቀጥታ ወይም በWestern Union ነው (Western Union በ2021 ሚቋረጥ ቢሆንም)፡፡       ⚪️ በስንት ተመልካች ስንት ይከፈላል? ✔️ ከቻናል ቻናል ይለያያል፤ የተመልካቾች ቦታ፣ የቪድዮ ርዝመት እና ሌሎች፡ነገሮችም ይወስኑታል ስለዚህ በዚህ ያህል ቪው ይሄን ያህል ማለት አይቻልም፡፡   ⚪️ ሰብስክራይበር ምን ያደርጋል?   ✔️ በርካታ ሰብስክራይበር አላቹ ማለት አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለማየት ሚፍልጉ በርካታ ሰዎች አሉ ማለት ነው፤ ስለዚህ አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለሰብስከራይበር ይደርሳል ያ ማለት ደሞ ቪው ይጨምራል ያ ማለት ደሞ ብር ይጨምራል፡፡   ⚪️ የኔ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ አልቻልም?   ✔️ Copyright የናንተ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ ቻናላቹን ሊያስዘጋባቹ ይችላል፤ ድሮ ብዙ  ቻናሎች የራሳቸው ባልሆነ ቪድዮ ብዙ ብር ሰርተዋል አሁን ግን ቻናላቹ ብር ለመስራት ከመለቀቁ በፊት ምን ዓይነት ቪድዮ እንደምትለቁ ይታያል ስለዚህ የሰው ቪድዮ በመልቀቅ ብር መስራት እንደማይቻል ሆንዋል!! ✅YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን? ➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ ከታች ያለውን ሊንክ ውስጥ ገብተው "Subscribe" የሚለውን #መንካት ብቻ😜 / Facebook ላይ ፎቶ like👍 ማድረግ ያህል ቀላል ነው። ➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድ...

How to open .onion links without onion browser(Tor)?⚠️

  Revealed content You all know about onion extension and to open them you are required to install onion browser also called tor. But did you know that you can open them in your normal browser.  Yeah! It's true here are the steps you need to follow and open your desired site without tor. 🔺Method 1 - Using Onion.ws Gateway Change your website extension to .onion.ws Why? & how ! replacing .onion with .onion.ws in your browsers url bar, press go and you will be redirected to that darknet site without the need to download or configure any new software such as Tor and I2P. 🔺Method 2 - Using .onion chrome plugin/extension. #Open Google Chrome and then go to your settings #You will have to open chrome web store and download a plugin called "OnionLink .onion plugin" Now you can easily surf onion links without any external browser. 🔺Method 3 - Using Tor2web gateway Whenever you see a URL like http://duskgytldkxiuqc6.onion/, that's a Tor Onion service. Just replace .onio...

ምርጥ የቴሌግራም ቦቶች ከምላቸው ውስጥ ልንገራችሁ

  1. apk downloader       @apkdl_bot ይህ ቦት play store መሄድ ሳያስፈልጋችሁ ቴሌግራም ላይ አፕሊኬሽኖችን ማውረድ ያስችላል  2. Utubebot     @utubebot ይህ ቦት YouTube ላይ ያያችሁትን ቪዲዮ ማውረድ ከፈለጋችሁ የቪዲዮውን ሊንክ ወደዚህ ቦት መላክ ብቻ በቂ ነው። በፈለጋችሁት መጠን ማውረድ ትችላላችሁ 3. smm kingdom      @SmmKingdomBot ይህ ቦት የቴሌግራም ቻናል፣ የኢንስታግራም እና የ ቲክቶክ ተከታዮችን እንዲበዙ ያረጋል 4. Insta bot     @InstaBot ይህ ቦት የኢንስታግራም ቪዲዮ ለማውረድ እና የኢንስታግራም profile picture ለማውረድ ይረዳል። ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ወደዚ ቦት መላክ ብቻ ነው። 5. Fake mail bot     @fakemailbot ይህ ቦት ሀሰተኛ mail ለመፍጠር ይረዳል ይህም ሚጠቅመው አሁን የትዊተር አካውንት እራሳቸውን ሳታሳውቁ መክፈት ከፈለጋችሁ ከዚ የፈጠራችሁትን ሀሰተኛ mail መጠቀም ትችላላችሁ 6. Voicy     @voicybot ይህ ቦት በvoice message የተላከን መልእክት ወደ ፅሁፍ ይቀይራል ። ቀጣይ ሌላ ጠቃሚ ቦቶች እልክላችኋለሁ ። 👉 Youtube: https://www.youtube.com/channel/UC5s9r2-cyxxkSI0d-ulq4Sw 👉 Telegram: http://t.me/geradotech 👉 Follow me:- http://www.facebook.com/oumerhassen/ My Website:- 👉 http://www.geradotech.blogspot.com

ከዚ በታች የተዘርዘሩት ትክክለኛ CraditCard or CC መሸጫ ሳይቶች አደሉም ሀሰተኛ ሳይቶችናቹው!!

️UNICC SCAM SITES  unicc.su uniccshop.sx uni-cc.su uni-ccshop.ru unicc.ms uniccshop.ws uniccshop.ms uniccstore.ru uni-cc-shop.sx unicc-shop.sx uniccbase.online uniccc.me  uniccc.at  uniccshoo.live ugroudshop.com unicc.name These all are scam sites.. So beware. Dont use these sites to buy cc.  Share and support us    👉 Youtube: https://www.youtube.com/channel/UC5s9r2-cyxxkSI0d-ulq4Sw 👉 Telegram: http://t.me/geradotech 👉 Follow me:- http://www.facebook.com/oumerhassen/ My Website:- 👉 http://www.geradotech.blogspot.com