ምርጥ የቴሌግራም ቦቶች ከምላቸው ውስጥ ልንገራችሁ

 


1. apk downloader

      @apkdl_bot


ይህ ቦት play store መሄድ ሳያስፈልጋችሁ ቴሌግራም ላይ አፕሊኬሽኖችን ማውረድ ያስችላል 


2. Utubebot

    @utubebot


ይህ ቦት YouTube ላይ ያያችሁትን ቪዲዮ ማውረድ ከፈለጋችሁ የቪዲዮውን ሊንክ ወደዚህ ቦት መላክ ብቻ በቂ ነው።

በፈለጋችሁት መጠን ማውረድ ትችላላችሁ


3. smm kingdom 

    @SmmKingdomBot


ይህ ቦት የቴሌግራም ቻናል፣ የኢንስታግራም እና የ ቲክቶክ ተከታዮችን እንዲበዙ ያረጋል


4. Insta bot

    @InstaBot


ይህ ቦት የኢንስታግራም ቪዲዮ ለማውረድ እና የኢንስታግራም profile picture ለማውረድ ይረዳል። ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ወደዚ ቦት መላክ ብቻ ነው።


5. Fake mail bot

    @fakemailbot


ይህ ቦት ሀሰተኛ mail ለመፍጠር ይረዳል ይህም ሚጠቅመው አሁን የትዊተር አካውንት እራሳቸውን ሳታሳውቁ መክፈት ከፈለጋችሁ ከዚ የፈጠራችሁትን ሀሰተኛ mail መጠቀም ትችላላችሁ


6. Voicy

    @voicybot


ይህ ቦት በvoice message የተላከን መልእክት ወደ ፅሁፍ ይቀይራል ።


ቀጣይ ሌላ ጠቃሚ ቦቶች እልክላችኋለሁ ።

👉 Youtube: https://www.youtube.com/channel/UC5s9r2-cyxxkSI0d-ulq4Sw

👉 Telegram: http://t.me/geradotech

👉 Follow me:-

http://www.facebook.com/oumerhassen/

My Website:-

👉 http://www.geradotech.blogspot.com



Comments

Popular posts from this blog

ሰላም ውድ የ gerado tech ቤተሰቦች ዛሬ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ድረገፆችን (Websites) እንጠቁማቹ

How to Fix Laptop Touchpad Not Working (5 Fixing Methods)🤔