ብዙ ጊዜ በinbox ለምትጠይቁ ጥያቄዎች (FAQ)

 ‍



 ⚪️ በምንድነው ሚከፍለው YouTube? 


 ✔️ YouTube ሚከፍለው የሰራቹሁትን በየወሩ በባንክ አካውንታቹ ቀጥታ ወይም በWestern Union ነው (Western Union በ2021 ሚቋረጥ ቢሆንም)፡፡ 

 

   ⚪️ በስንት ተመልካች ስንት ይከፈላል?


✔️ ከቻናል ቻናል ይለያያል፤ የተመልካቾች ቦታ፣ የቪድዮ ርዝመት እና ሌሎች፡ነገሮችም ይወስኑታል ስለዚህ በዚህ ያህል ቪው ይሄን ያህል ማለት አይቻልም፡፡ 


 ⚪️ ሰብስክራይበር ምን ያደርጋል? 


 ✔️ በርካታ ሰብስክራይበር አላቹ ማለት አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለማየት ሚፍልጉ በርካታ ሰዎች አሉ ማለት ነው፤ ስለዚህ አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለሰብስከራይበር ይደርሳል ያ ማለት ደሞ ቪው ይጨምራል ያ ማለት ደሞ ብር ይጨምራል፡፡ 



 ⚪️ የኔ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ አልቻልም? 


 ✔️ Copyright የናንተ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ ቻናላቹን ሊያስዘጋባቹ ይችላል፤ ድሮ ብዙ 

ቻናሎች የራሳቸው ባልሆነ ቪድዮ ብዙ ብር ሰርተዋል አሁን ግን ቻናላቹ ብር ለመስራት ከመለቀቁ በፊት ምን ዓይነት ቪድዮ እንደምትለቁ ይታያል ስለዚህ የሰው ቪድዮ በመልቀቅ ብር መስራት እንደማይቻል ሆንዋል!!


✅YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን?


➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ ከታች ያለውን ሊንክ ውስጥ ገብተው "Subscribe" የሚለውን #መንካት ብቻ😜 / Facebook ላይ ፎቶ like👍 ማድረግ ያህል ቀላል ነው።


➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድረግ ትችላላችሁ /ወደፊትም ድንገት ስልካችሁ📲 ቢበላሽ ይጠቅማችኋል።


➡️ጥቅሙ የናንተው ነውና ለSubscribe እንዳትሰስቱ🙏🙏🙏


ይህን ያነበባችሁ እና Email ያላችሁ በሊንካችን በመግባት Subscribe በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን!! 


❗️የ"youTube ቻናል ሊንካችን 

👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UC5s9r2-cyxxkSI0d-ulq4Sw

Comments

Popular posts from this blog

ሰላም ውድ የ gerado tech ቤተሰቦች ዛሬ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ድረገፆችን (Websites) እንጠቁማቹ

How to Fix Laptop Touchpad Not Working (5 Fixing Methods)🤔