ምርጥ የቴሌግራም ቦቶች ከምላቸው ውስጥ ልንገራችሁ
1. apk downloader @apkdl_bot ይህ ቦት play store መሄድ ሳያስፈልጋችሁ ቴሌግራም ላይ አፕሊኬሽኖችን ማውረድ ያስችላል 2. Utubebot @utubebot ይህ ቦት YouTube ላይ ያያችሁትን ቪዲዮ ማውረድ ከፈለጋችሁ የቪዲዮውን ሊንክ ወደዚህ ቦት መላክ ብቻ በቂ ነው። በፈለጋችሁት መጠን ማውረድ ትችላላችሁ 3. smm kingdom @SmmKingdomBot ይህ ቦት የቴሌግራም ቻናል፣ የኢንስታግራም እና የ ቲክቶክ ተከታዮችን እንዲበዙ ያረጋል 4. Insta bot @InstaBot ይህ ቦት የኢንስታግራም ቪዲዮ ለማውረድ እና የኢንስታግራም profile picture ለማውረድ ይረዳል። ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ወደዚ ቦት መላክ ብቻ ነው። 5. Fake mail bot @fakemailbot ይህ ቦት ሀሰተኛ mail ለመፍጠር ይረዳል ይህም ሚጠቅመው አሁን የትዊተር አካውንት እራሳቸውን ሳታሳውቁ መክፈት ከፈለጋችሁ ከዚ የፈጠራችሁትን ሀሰተኛ mail መጠቀም ትችላላችሁ 6. Voicy @voicybot ይህ ቦት በvoice message የተላከን መልእክት ወደ ፅሁፍ ይቀይራል ። ቀጣይ ሌላ ጠቃሚ ቦቶች እልክላችኋለሁ ። 👉 Youtube: https://www.youtube.com/channel/UC5s9r2-cyxxkSI0d-ulq4Sw 👉 Telegram: http://t.me/geradotech 👉 Follow me:- http://www.facebook.com/oumerhassen/ My Website:- 👉 http://www.geradotech.blogspot.com