How to hack Facebook, G-mail, yahoo and any other accounts?

ዛሬ ምናየው እንዴት በቀላሉ Facebook, G-mail, yahoo and any other accounts hack እንደምናደርግ ይሆናል::


በመጀመሪያ hack የምናደርግበት ዘዴ እንዴት እንደሆነ እንይ:: ብዙዎቻችን የራሳችን laptop ላይ ስንጠቀም እና account login ስናደርግ ብዙ ጊዜ remember username and password የሚለዉን ምርጫ yes እንለዋለን ምክንያቱም ሁሌ username and password ማስገባት አሰልቺ ስለሚሆንብን ማለት ነው:: 


ስለዚ በዚ tutor ምናየው እንዚ store የሆኑ username and password እንዴት በቀላሉ ተጠቃሚው ሳያቅ እንደምንወስዳቸው ይሆናል:: ሆኖም ግን ምንጠቀመው ዘዴ ተጠቃሚዉን በመሸወድ(social engineering) ነው:: ያ ማለት ለተጠቃሚው USB flash disk በመስጠት እና setup ያረግነውን folder እንዲከፍቱ በማድረግ ይሆናል::


Requirements

> ተጠቃሚው Mozilla browser (Firefox) ሊኖረው ይገባል

> Download the file below

> USB flash disk


Ok let’s hack


> በመጀመሪያ Download ያረግነዉን file extract ማረግ 

> extract ከሆነ በኋላ ‘a’ and ‘film’ ሚለዉን folder ወደ USB flash disk መላክ

>ከዛ hack ማረግ ለምትፈልጉት ሰው USB flash diskን በመስጠት film ሚለዉን folder እንዲከፍት ማረግ

>ልክ ሲከፍተው አዲስ film የሚል folder ይከፈታል የዛኔ computerሩ ምንም ነገር ሳያሳይ file ወደ USB flash disk copy ማረግ ይጀምራል so ትኒሽ ደቂቃ ቆይታቹ USB flash disk መንቀል 


አሁን ተጠቃሚው በ Mozilla browser ሲጠቀም የነበረዉን እያንዳንዱን ነገር አገኘን ማለት ነው::


ታዲያ copy ያረግነዉን file እንዴት read ማረግ እንችላለን?????????


በጣም ቀላል ነው


> hack ያረጋችሁበትን USB flash disk ወደ ኮምፒተራቹ ማስገባት

> በትክክል ከላይ ያለዉን step ከተከተላቹ እና ፋይሉን copy ካረጋቹ USB flash disk ላይ “all” ሚባል folder ታገኛላቹ

>“all” ከሚለው folder ዉስጥ ሌላ folder ይኖራል then እሱን folder መክፈት

>ከዛ ዉስጡ ያለዉን file በጠቅላላ copy ማረግ

>then ከኮፒተራቹ ከታች ያለዉን path folder መክፈት 

“C:\Users\unknown\AppData\Roaming\Mozilla\Firefox\Profiles\00f0hov1.default”

Unknown = የኮምፒተሬ ስም ነው

00f0hov1.default = የኔ ኮምቲተር የ Mozilla Profile ሚያስቀምጥበት folder ነው ስለዚ እነዚ 2 ስሞች እናተ ጋር ይቀየራሉ ማለትነው


>ፓዙን ከከፈታቹ በኋላ ዉስጡ ያለዉን ሁሉንም file ወደ ሌላ folder cut ማረግ እና ፎልደሩን ባዶ ማረግ

> ከዛ ቅድም ከ USB flash disk copy ያረጋችሁትን file ሁሉንም እዚ folder ዉስጥ paste ማረግ

> then open Mozilla browser and navigate to “tools\options\privacy and security\saved logins”

>then u will c every saved password 

> ተጠቃሚው access ያረጋቸዉን website ከፈለጋቹ ደሞ history የሚለዉን tab access ማረግ 



በዚ መሰረት ተጠቃሚዎችን በቀላሉ hack ማረግ እንችላለን ማለት ነው::


አሁን ያየነው system ሚሰራው ተጠቃሚው Mozilla browser ሚጠቀም ከሆነ ብቻ ነው:: ለ google chrome እና ለሌሎች browser ከፈለጋቹ ደሞ ግሩፓችን ላይ ብዙ ሰዎች ጥያቄ ካቀረባችሁ post አረገዋለሁ::



Comments

Popular posts from this blog

ሰላም ውድ የ gerado tech ቤተሰቦች ዛሬ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ድረገፆችን (Websites) እንጠቁማቹ

How to Fix Laptop Touchpad Not Working (5 Fixing Methods)🤔